ተልዕኮና ራዕይ ተልዕኮ (Mission) አርሶና አርብቶ አደሩ የላቀ ቴክኖሎጂ በስፋት እንዲጠቀም በማስቻል የግብርናን ዕምቅ ሀብትና አቅም የሚጠቀምና ምርታማነት ደረጃ የደረሰ፣ ለሀገር ሀብት ክምችት፤ ለኤክስፖርትና ኢንዱስትሪ ልማት መዋቅራዊ ሽግግር መሰረት ለመጣል የሚያስችልና የአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭነትን የሚቋቋም ዘመናዊ የግብርና ስርዓት መዘርጋት፤ በገበያ የሚመራ የተፈጥሮ፣ የእርሻና የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ኤክስቴንሽን ማስፋፋት፤ የተሳለጠ የግብርና ግብዓትና ግብይት ማረጋገጥ፤ የተፈጥሮ ሀብትን መንከባከብ፣ ማልማትና ጥቅም ላይ ማዋል፣ የገጠር ሥራ ዕድል ማስፋት፣ በግብርና ላይ የተሰማሩ የግል ባለሀብቶችን የመደገፍና ኢንቨስትመንት እንዲስፋፋ እገዛ ማድረግ፤ የተገልጋይና የባለድርሻ አካላትን በተለይም ሴቶችና ወጣቶችን ተሳተፊና ተጠቃሚ ማድረግ፣ ህብረተሰቡን ከድህንነት ማላቀቅ እና የምግብና ስነ-ምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከት፡፡ ራዕይ (Vision) በ2022 ዘመናዊ ግብርናና ከድህነት የተላቀቀና የበለፀገ ኅብረተሰብ መፍጠር፡፡ እሴቶች ዕሴቶች (Values) O ግልፀኝነት፤ O ተደማሪነት፤ O የለውጥ ባህል፤ O ለስኬት እውቅና መስጠት፤ O የህዝብ አገልጋይነት፤ O ሁሌም መማር፤ O ፍትሃዊነት፤ O ፈጣን ምላሽ O አሳታፊነት፤ O መሰጠት፤ O ተደራሽነት፤ O ውጤታማት፤