• Call Us
  • +25146 554 16 87
የእንሣት ዝርያ ማሻሻያ ዳይሬክቶሬት

የሚሰጡ አገልግሎቶች፦

በእንሣት ዝርያ ማሻሻያ ዳይሬክቶሬት

1. ......

Read More 
የተፈጥሮ ህብትና አነስተኛ መስኖልማት ዳይሬክቶሬት

የሚሰጡ አገልግሎቶች፦

የተፈጥሮ ህብትና አነስተኛ መስኖልማት ዳይሬክቶሬት
1......

 

Read More 
የእርሻ ልማት ዘርፍ

የሚሰጡ አገልግሎቶች፦

በቢሮ ም/ሀላፊ የሚመራ የእርሻ ልማት ዘርፍ ተጠሪነቱ ለግብርና ቢሮ ሀላፊ ሆኖ የሚከተለውን ተግባርና ኃላፊነት ይኖረዋል፡-

የእርሻ ልማት ዘርፍ ምርታማነት ለማሻሻል ለአርሶ አደሩ፣ ለግል ባለሀብቱና በሰብል ልማት ለተሰማሩ የሕብረተሰብ ክፍሎች የሚሰጡ የኤክስቴንሽንና የስልጠና አገልግሎት እንዲስፋፋ ያደርጋል፤

የአየር ንብረት ለውጥ አረንጓዴ ኢኮኖሚ ተመጋጋቢነት እንዲጎለብት ሥርዓት ይዘረጋል፣ ተግባራዊነቱን ይከታታላል፣ ይመራል፤

ስነ-ምህዳርና ከባቢ አየርን መሠረት ያደረጉ የግብርና አሰራሮችና ቴክኖሎጂዎችን በሰብል አመራረት ስርዓቱ ውሰጥ ውጤታማነትና ዘላቂ ልማት በሚያረጋግጥ መልኩ እንዲተገበሩ ያደርጋል፣ በዘርፋ የሚሰሩ አካላትንም ይደግፋል፣

የመነሻ ዘር ብዜትን…

Read More