የቢሮው ባለድርሻ አካላት O የክልሉ መንግስት O የፌዴራል ግብርና ሚኒስቴር O መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች O የግብርና ልማትና ተራድዖ ድርጅቶች O የሚዲያ ተቋማት O የሴክተር መ/ቤቶች O የዞን፣ የከተማ፣ የልዩ ወረዳ፣ የወረዳና የቀበሌ አስተዳደር O የሙያና ሲቪክ ማህበራት O የመንግሥት የልማት ድርጅቶች O የከፍተኛ ትምህርት እና ከክልሉ ውጭ የሆኑ ግብርና ምርምር ተቋማት O በፌዴራል ደረጃ የሚገኙ ተቋማት (የኢትዮጵያ ምርት ገበያ/ባለስልጣን፣ ደረጃ መዳቢ ባለስልጣን ወዘተ....) O የሌሎች ክልሎች የግብርና ቢሮዎች O የፋይናንስ ተቋማ የቢሮው ተገልጋዮች O አርሶ አደር፣ የሸማቾች ማህበረሰብ፣ O የዞን፣ የልዩ ወረዳና የከተማ መስተዳድሮች፣ O የዞንና የልዩ ወረዳ የግብርና መምሪያዎች/ፅ/ቤቶች፣ O የግል ባለሀብቶች፣ የሕብረት ሥራ ማህበራት፣ ጥቃቅንና አነሰተኛ ማህበራትና ኢንተርፕራይዞች፣ O የእጽዋት፤ እንስሳትና እንስሳት ውጤቶች አምራችና ላኪዎች፣ O የግብርና ግብዓቶች፣ መድኃኒትና መኖ አምራቾች፣ አቅራቢዎች፣