CERS-Bureau of Agriculture
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀላባ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች እየለማ ያለ የበቆሎ ሰብል። በዞኑ በሚገኙ ወረዳዎች በኩታ ገጠም ማሳ የለማ የበቆሎ ሰብል ገፅታ፣ለአብነት፦ በዌራ ዲጆ ወረዳ በአጆ ሁሉቆ ቀበሌ 52 ሄክታር የበቆሎ ማሳ በኩታ ገጠም የለማ ሲሆን ፣ በሄክታር 55 ኩንታል ምርት ይሰበሰባል ተብሎ ይጠበቃል።
Copyrights 2025. . Centeral Ethiopia Bureau of Agriculture. All Rights Reserved.
Developed by CE-SCIENCE AND INFORMATION TECHNOLOGY BUREAU