የቢሮ ኃላፊ መልዕክት የተከበሩ አቶ ኡስማን ሱሩር በምክትል ርዕሰ-መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ መልዕክት የተከበራችሁ የግብርና ቤተሰቦች! ከሁሉ አስቀድሜ የክልላችንን የግብርና ልማት በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎቶች ለመዘመንና በግብርና ልማት ምርታማነትን ለማፋጠን የሚስችል መረጃን ለሁሉም ተገልጋዮቻችን በሚገኙበት የዓለም ዳርቻ ሁሉ ተደራሽ ለማድረግ በሚያስችለን በዚህ ድረ-ገጽ ምረቃና ትውውቅ ዐውድ በመገኘታችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ! በማለት የተሰማኝን ልባዊ ደስታ በክልሉ መንግሥት፣ በክልሉ የገጠር ልማት አካላትና በግብርና ቢሮ ስም ለመግለፅ እወዳለሁ፡፡ እንደሚታወቀው ዘመናችን የመረጃና መረጃም የዘመናችን ቁልፉና ዋነኛው የልማትና የብልፅግና ምንጭ ነው፡፡ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የሚጠቀመው የበይነ-መረብ አገልግሎትም በዓለማችንየህዝቦች መቀራረብን ብቻ ሳይሆን ጊዜን፣ ወጪንና ጉልበትን ከብክነት በመታደግ ኑሮን ከማዘመንና ከማቅለል ባሻገር በፈጣን የመረጃ ልውውጥ ሥርዓት ልማትን በማፋጠን ብልፅግናን እንድንጎናፀፍ ቁልፍ ሚና ይጫወታል፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ አገልግሎቶቻችን በቢሮአችን የሚሰጡ አገልግሎቶች የእርሻ ልማት ዘርፍ የተፈጥሮ ህብትና አነስተኛ መስኖልማት ዳይሬክቶሬት የአዝርእት ሰብሎች ልማትና ጥበቃ ዳይሬክቶሬት የእንሣት ዝርያ ማሻሻያ ዳይሬክቶሬት ወቅታዊ ዜናዎች Read More የተቀናጀ ተተፋሰስ ልማት ንቅናቄዉ ግለቱን ጠብቆ እንዲቀጥል ማድረግ ያስፈልጋል:- ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ዶ/ር Sat, 03/15/2025 - 20:33 Read More ስኬቶቻችንን በማስቀጠልና በማስፋት ጉድለቶቻችንን በማረም አርሶአደሮቻችን ተቀራራቢ የምርታማነት ደረጃ ላይ እንዲመጡ በትኩረት ሊሰራ ይገባል:: - አቶ ኡስማን ሱሩርSat, 03/15/2025 - 20:52 Read More በቤተሰብ ደረጃ ድህነት በማሸነፍ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በትኩረት እየተሰራ ነው- አቶ ኡስማን ሱሩር የካቲት 7/2017 ዓ.ም Tue, 03/11/2025 - 17:00 Read More ስኬቶቻችንን በማስቀጠልና በማስፋት ጉድለቶቻችንን በማረም አርሶአደሮቻችን ተቀራራቢ የምርታማነት ደረጃ ላይ እንዲመጡ በትኩረት ሊሰራ ይገባል:: Tue, 03/11/2025 - 16:58 Read More ትክክለኛ መረጃ ለትክክለኛ ውሳኔ መሰረት መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ:: Tue, 03/11/2025 - 16:55 Read More የ2017 የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ስራ የብረተሰቡ ተሳትፎና መነሳሳት፣ የስራው ጥራትና መጠን እየጨመረ መጥቷል:: Tue, 03/11/2025 - 16:53 የተቀናጀ ተተፋሰስ ልማት ንቅናቄዉ ግለቱን ጠብቆ እንዲቀጥል ማድረግ ያስፈልጋል:- ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ዶ/ር ስኬቶቻችንን በማስቀጠልና በማስፋት ጉድለቶቻችንን በማረም አርሶአደሮቻችን ተቀራራቢ የምርታማነት ደረጃ ላይ እንዲመጡ በትኩረት ሊሰራ ይገባል:: - አቶ ኡስማን ሱሩር በቤተሰብ ደረጃ ድህነት በማሸነፍ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በትኩረት እየተሰራ ነው- አቶ ኡስማን ሱሩር የካቲት 7/2017 ዓ.ም ስኬቶቻችንን በማስቀጠልና በማስፋት ጉድለቶቻችንን በማረም አርሶአደሮቻችን ተቀራራቢ የምርታማነት ደረጃ ላይ እንዲመጡ በትኩረት ሊሰራ ይገባል:: Pagination Page 1 Next page ››